Amharic

የቀድሞ ፍቅረኛው ላይ አሲድ የደፋው፤ የ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት

ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ በዳንግላ ከተማ የቀድሞ ፍቅረኛው ላይ የአሲድ ጥቃት የፈፀመው ሰለሞን በላይ፤ የ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ የአማራ ክልል የዳንግላ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በትናንትናው ዕለት በዋለው ችሎት ተጎጂዋ ...

አዲሱ ካቢኔ የሚዋቀርበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀሙስ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ ይፋ የሚደረግበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ታወቀ፡፡ ይህ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ምክር ቤቶች የየራሳቸውን ካቢኔ...

‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቱሪዝም ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው›› – አስጎብኚ ድርጅቶች

(Addis Admass News) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የውጭ አገር ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ የመጓዝ ፍላጎታቸው በእጅጉ መቀነሱን የገለፁ አስጎብኚ ድርጅቶች፤ ለችግሩ መላ ካልተገኘ አዋጁ በቱሪዝም ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ...

የኢንተርኔት መቋረጥ ዲቪ የሚሞሉትንም አስቸግሯል

Written by አለማየሁ አንበሴ (Addis Admass News) በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ የኢንተርኔት ካፌ ከፍቶ መስራት ከጀመረ 7 ዓመታት ያስቆጠረው ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ ወጣት፤ በየዓመቱ በዚህ ወቅት የአሜሪካን ዲቪ ሎተሪ ...

ቴድሮስ አድኃኖም እና ጌታቸው ረዳ በኃይለማርያም አዲሱ ካቢኔ ላይካተቱ ይችላሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ውስጥ የተነሳበትን ተቃውሞ በሀይል ለማኮላሸት የወሰነው ኢህአዴግ እየወሰደ ካለው መጠነ ሰፊ የአፈና እርምጃ በተጨማሪ የካቢኔ አባላት ሹም ሽር ለማድረግ ተሰናድቷል። የድርጅት አባል ያልሆኑ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ጭ...

“የዉበት እስረኞች” ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የትራንስፖርት ሚንስትር የነበሩትና በቅርቡ ወደ ኦሮሚያ ክልል አመራርነት የመጡት ወርቅነህ ገበየሁ መስቀል አደባባይ ተገኝተው “ለአዲስ አበባ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ” ያሉት ጳጉሜ፣2008 ነበር፡፡ የሚመሩት ...