አድማስ ዜና ፦ ልማደኛው ሲኖ ትራክ የሁለት ወጣት ሴቶችን ህይወት ቀጠፈ።

በአዲስ አበባ ሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። ሁለቱ ወጣት ሴቶች ዕድሜያቸው በሰላሳዎቹ አካባቢ ሲሆን፣ ህይወታቸው ያለፈው ወተት ለመግዛት ቆመው ወረፋ ሲጠብቁ ነው ተብሏል።

አደጋውን ያደረሰው ደግሞ ሲኖ ትራክ የተባለውና የአዲስ አበባ ህዝብ “ቀይ ሽብር” እያለ የሚጠራው የጭነት መኪና ነው። መኪናው አሸዋ እንደጫነ ወደኋላ ሲሄድ ፣ የአንድ ወተት መሸጫ ቦታ አጥር ደርምሶ ገብቶ ነው ለወጣቶቹ ህይወት መቀጠፍ ምክንያት የሆነው ተብሏል። ይህ የሆነው ትናንት ጠዋት ነው።
_______
በአገራችን በርካታ ጊዜ ከሌሎች መኪኖች በተለየ ሲኖ ትራክ የሰው ህይወት እንደዋዛ እየቀጠፈ ይገኛል። ይህ ለምን ሆነ? ችግሩ ከመኪናው ነው ወይም ይህን መኪና ከሚነዱት ? ተብሎ ፣ ነገሩ ተመርምሮ እስኪታወቅና መፍትሄው እስኪዘጋጅ ድረስ መኪናው አገልግልት ባይስጥስ? ከሰው ህይወት የሚበልጥ ነገር አለ? ለማወዳደር ባይሆንም፣ የሰለጠነው አገር ቶዮታ ኮሮላ ሁለት ና ሶስት ጊዜ ፍሬኑ እምቢ ብሎ ሰው ገደለ ቢባል፣ የአገር ሙሉ ቶዮቶ ኮሮላ መኪና ተሰብስቦ ይጠገን የሚል ልዩ ትዛዝ ይሰጣል።

የኛም ህይወት፣ የፈረንጁም ህይወት እኩል ነው። ሲኖ ትራክ ግን አንድና ሁለት አይደለም በመቶዎች የሚቆጠር ነፍስ አጥፍቶና አሁንም እያጠፋ ፣ ያው ያለ ከልካይ ከተማው ውስጥ ይንጎማለላል። ለአንድ አገር እጅግ አስጊ ነገር፣ የተጠያቂነት መጥፋት ነው።

Subscribe or Rent movies to watch. Monthly Subscription - 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞችን ሆነ ሌሎች ቪድዮዎችን በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማች በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ። የአንድ ወር ከፍላቹህ በፈለጋችሁት ሰዓት ማቋረጥ ትችላላቹህ። Watch 20 new + additional 6 movies per month and more than 400 Ethiopian movies. You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. Subscribe for one month and cancel anytime. Monthly subscription prices are $4.99, $19.99 or $29.99. Rent price starts at $2.99. 29.99/month - 20 new after sign up + 6 new movies per month and 400+ released films የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 20 አዳዲስ ፊልሞች+ 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች KIDS videos የልጆች ቪድዮዎች   Movie premier videos የፊልም ምርቃት ቪድዮውች 19.99/month - 4 new movie after sign up + 4 new movies per month and 400+ released films የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 4 አዳዲስ ፊልሞች + 4 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች  4.99/month - 2 new movies after sign up + 2 new movies per month and 400+ released films የሶደሬ ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ 2 አዳዲስ ፊልሞች + 2 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች All videos on SodereTube with no Advertisement ሶደሬቲዩብ ላይ ያሉ ሁሉንም ቪድዮችን ያለ ማስተወቂያ ማየት ይቻላል There are three options to pay: PayPal, credit card or Bank Transfer. ክፍያውን በሶስት መንገድ መክፈል ይቻላል - በፔይፓል፣ ክሬዲት/ዴት ካርድ ወይም በባንክ ቁጥር ማስተላለፍ። To pay through credit card or PayPal, click SUBSCRIBE NOW button, add cart and "proceed to check out", Enter your name, address and other information. ለመክፈል ሰማያዊውን ተጫኑ፣ አድ ቱ ካርት፣ ፕሮሲድ ቱ ቼክ አውት ከዚያ ስማችሁን፣ አድራሻ፣ የፔይፓል ወይም የካርድ መረጃውን አስገቡ። subscribenow Rent and Watch. Price starts at $2.99. ተከራይቶ ለማየት If you pay with bank deposit, you have to pay $100 which allow you to be a subscriber for 3 months and $10 processing fee. To pay using bank deposit, click here. ክፍያ ላይ ችግር ካጋጠማቹህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct. For detailed description and list of movie on SodereOnDemand read this. ስለ ሶደሬ ኦን ዲማንድ የበለጠ ለማወቅ ይህን መረጃ አንብቡ።

Receive Ethiopian News, Movies and Videos by email. Sign up for Email alerts

ትኩስ እና ሰበር ዜና፣ በብዛት የታዩ ቪድዮዎች፣ ፊልሞች፣ ድራማዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ጠቃሚ ምክሮችን እና አስገራሚ ታሪኮችን በቀን አንዴ በኢሜል አድራሻችሁ እንልካለን።